image

EdMap Forum

ስለ ባንክ ስቴትመንት
 
Notifications
Clear all

ስለ ባንክ ስቴትመንት

1 Posts
1 Users
0 Reactions
1,952 Views
New Member
Joined: 2 years ago
Posts: 1
Topic starter  

በUSA ግማሽ ስኮላርሺፕ ያገኘ ሰው፤ ቀሪ ክፍያ መክፈል እንደሚችል የሚያሳየው የባንክ ስቴትመንት(Bank Statement) የግድ የራሱ ወይም የዘመዱን ነው? ወይስ የማንኛውንም ሰው ማሳየት ይችላል?

Bank statement ሊያሳይለት የሚችል ሰው ካለገኘ፥ በእናንተ በኩል ማግኘት ይችል ይሆን?


   
Quote
Share: